ደብረ ብርሃን

Debre Berhan

ደብረ ብርሃን በኢትዮጵያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን ከአዲስ አበባ በሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በ 120 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።