በሃይቁ በቀን ብቻ ሳይሆን በለሊትም በዓሳ ማስገር ስራ የተሰማሩ ሰዎች ሲኖሩ የቀናቸው ከ200-300 ዓሳ፤ ያልቀናቸው ባዶ እጃቸውን የሚመለሱም አሉ
በበአል የገበያውን ሁኔታ በታዘብነው መሰረት የበሬ ሽያጭ ከ25 ሺህ ብር እስከ 120 ሺህ ብር በሚደርስ ዋጋ ለገበያ ቀርቧል
ዓለም አቀፍ የጤና ድርጅት ካስቀመጠው የጎጂ ብናኝ ነገሮች መጠን አንጻር የአዲስ አበባ ከተማ የብናኝ ልቀት ዓለም አቀፍ ልኬቱን በሶስት እጥፍ በልጧል
ምንም እንኳን በፍቅር አጋር አፋላጊ መተግበሪያዎች ጥቂት የማይባሉ ግንኙነቶች ባይሰምሩም አያሌ ትውውቆች ደግሞ ቁምነገር ላይ ደርሰዋል
የጥፍር ፋሽን በአለም አቀፍ ደረጃ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ የሚንቀሳቀስበት ገበያ ሲሆን ከሁሉም አስተያየት እና ጥናቶች መገንዘብ እንደሚቻለው ይህ የጥፍር ውበት አጠባበቅ እድገቱ ፈጣን መሆኑን ማስተዋል ይቻላል።
የእጨጌ ቤቶች የጎንደርን ባህል፣ ወግ፣ አኗኗር፣ ዘይቤ፣ ባህላዊ ስርአት ክንዋኔዎች፣ ትውፊቶች በሙሉ የሚተላለፉባቸው ናቸው።
ፈረስ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የክብር መገለጫ ሆኖ አገልግሏል።
በዚህ የደስታ ወር ታዲያ ከሰርግና ግርግሩም በላይ የከተራና የጥምቀት በዓላት፣ የአስቴርዮ ማርያምና ሌሎችም የአደባባይ ትዕይንቶች ይስተናገዳሉ።
በከተሞች አውራ ጎዳና የጀበና ቡና የሚሸጡ ነጋዴዎችን ማየት የተለመደ ነው።
የተጎዱ ዜጎችን አምዕሮ መለሶ ግንባታ ስራ በእርዳታ አቅራቢ በሆኑ መንግስታዊ እና በመንግስቲዊ በአልሆኑ ድርጀቶች ብቻ ማሳካት አይቻልም።