አዲስ አበባ

Addis Ababa

የኢትዮጵያ መዲና፣ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም ሌሎች አለም ዓቀፍ ድርጅቶች መነሐሪያ ስትሆን የኢትዮጵያ ህዝቦች ባህልን ከሌሎች ሀገራት ከመጡ ልማዶች እና የኑሮ ዘይቤ ጋር በአንድ አስተባብራ የያዘች ከባሕር ጠለል በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኝ ከተማ ነች፡፡