ኢንስትራክተር መሰረት ማኔን ጨምሮ በርካታ የስፖርት ኮከቦች የተገኙበት አሸዋ ሜዳ አሁን በቆሻሻ ተሞልቶ የጤና ስጋት መሆኑ የቅሬታው መነሻ ነው
የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ከተማዋን ለማጠቃለል የይገባኛል ጥያቄ በስፋት ያነሱ የነበረ ሲሆን ባለሙያዎች የሰዎች ማንነት ያለፈቃድ በጫና ከተቀየረ ዘላቂ አይሆንም ይላሉ
ሩዝቬልትና አፄ ምኒሊክ ስጦታ ለመለዋወጥ አዲስ አልነበሩም። ሩዝቬልት ቀደም ብለው ስለላኩላቸው የሁለት ሽጉጦች እና የፅህፈት መኪና ስጦታዎች ምስጋና ለማቅረብ አፄ ምኒሊክ እ.አ.አ በ1903 ለሩዝቬልት ደብዳቤ ፅፈው ነበር
50 ሜትር ርዝመት፣30 ሜትር የጎን ስፋት እና 3 ሜትር ገደማ ጥልቀት ያለው ጥምቀተ ባህሩ በዩኔስኮ ተመዝግቦ ይገኛል
ግድግዳው የአፄ ሃይለስላሴ እና የባለቤታቸው የእትጌ መነን ምስል ተሰቅሎበት ይታያል። ክፍሉ ጠጅ ይጠጣበታል፣ ቁርጥ ይቆረጥበታል። የግብር አዳራሽም ሆኖ አገለግሏል። ደርግ ደግሞ ጥፋተኛ ያላቸውን አስሮ ገርፎበታል
አርቱሮ ሜዜዲሚ በኢትዮጵያ ከተሞች ላይ ትቷቸው ያለፋቸው፣ እስካሁን የቆሙና ዘመን ተሻጋሪ የዘመናዊ ህንጻ ንድፍ ስራዎቹ በታሪክ ብዙም ሳይወሱ ደብዝዘው ቆይተዋል
ወደ ዲዛ ዛፍ ተጠግተው ሲመለከቱ በትልቁ የተቀረፀ አቀራረፅ ቀ.ኃ.ሥ የሚል እና በውል የማይለይ ዓመተ ምህረት ዛፉ ላይ ተቀርፆ ይታያል
ጎንደር ከተማ እየተስፋፋች፣ አዳዲስ የመንገድ ስራዎች በተሰሩባቸው ጊዜያት አብዛኛዎቹ ምሰሶዎች ተነቅለው ወድቀዋል
ወለቃ ለረጅም ዘመናት ቤተ እስራኤላውያን የእደ ጥበብ ማእከል አድርገው የተጠቀሙባት መንደር ስትሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ዘመናዊ በሆነው የእጅ ሞያ ማስልጠኛ ተቋም ፕላውዠር ትታወቃለች
ይህንኑ የበላይ ዘለቀ እንደሆነ ታስቦ የሚዘዋወረውን የደጃች ዘውዴ ጥላሁንን ፎቶ ነው ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ለጠ/ሚ አብይ አህመድ በስጦታ ያበረከቱላቸው