በገዢዉ ብልፅግና ፓርቲ አማካኝነት የቀረበዉ የክላስተር አደረጃጀት የመፍትሔ ሀሳብ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ያልተከተለ እና መንግስት በሚፈለገው መንገድ ብቻ እያስኬደዉ የሚገኝ በመሆኑ “ሊቆም ይገባል” ተብሏል
70 አባላት የሚኖረው የብሔረሰቦች ምክር ቤት የክልሉን ህገመንግስት መተርጎም፣ አጣሪ ጉባኤ ማደራጀት እንዲሁም በአስተዳደር እርከኖች መካከል የሚነሱ ችግሮችን መፍታት ከተሰጡት ስልጣኖች ዋነኞቹ ናቸው
አዲስ ዘይቤ ከሽሬ እና አድዋ ከተማ ነዋሪዎች ባገኘችው መረጃ የኤርትራ ጦር አባላት ከስፍራው ለመውጣት ዝግጅት እያደረጉ እና በተለያዩ ተሽከርካሪዎችም ተጭነው ሲንቀሳቀሱ ተመልክተዋል
የዛሬዋ መተከል 11 የሚሆኑ ብሄሮች መኖሪያ ብትሆንም ጥቁርና ነጭ በሚመስሉ በሁለት ጎራዎች ግን የተከፈለች ናት፤ “ነባርና መጤ”
የድሬዳዋ ቻርተር ዘላቂ መፍትሔ እስኪገኝ ድረስ የተቀመጠ እንጂ በራሱ ለረጅም ጊዜ ሊያገለግል ታስቦ የተዘጋጀ አዋጅ አይደለም: የህግ ባለሙያ
የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እስካሁን በአዲሱ አደረጃጀት ዙሪያ አልተወያየም፤ በቀጣይም በጉዳዩ ላይ መቼ ውይይት እንደሚያደርግ አልታወቀም።
የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተገኙበት የሰላም ጉባኤ ላይ ቻይና የሀገራቱን ፍላጎት መሠረት ባደረገ መንገድ ግጭቶች እንዲፈቱ የበኩሏን ድርሻ መወጣት እንደምትፈልግ ገልጻለች
ተቋሙ በ10 ዓመት ቆይታው 1ሺህ 5መቶ አቤቱታዎች ቀርበውለታል።
ዘንድሮ የኢሬቻ በአል መስከረም 22 እና 23 ይከበራል።
ከትግራይ 1 ብሎ የሚጀምረው አደረጃጀቱ አዲስ አበባን 14ኛ አድርጎ ይጠናቀቃል። የቁጥር ክለላውን ተከትሎ በመጣው አደረጃጀት “የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች” ውስጥ የሚገኙ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች 5 የተለያዩ ክልሎች ነበሩ።