መቐለ

Mekelle

ሰሜናዊቷ ኮከብ መቀሌ ከተማ ከደናክል ሸለቆ ለጨው ንግድ ብለው የሚመጡ በርካታ ነጋዴዎችን ታስተናግዳለች። ከተማዋ የአፄ ዮሀንስ አራተኛው ቤተ-መንግስትን ጨምሮ የሰማዕታት መታሰቢያ ሀውልት ይገኙባታል።