በደሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ 88 ኢንተርፕራይዞች የወሰዱትን የተዘዋዋሪ ፈንድ ብድር መክፈል አልቻሉም።
ሸሪፍ የግል ሙዚየም በሀገራችን ካሉት ሙዚየሞች መካከል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስር ካለው ኢትኖግራፊክ ሙዚየም በመቀጠል በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
ባለሙያዎችን ያለማማከር እና ለጥንታዊ የኪነ ህንፃ ውጤቶች ጥበቃ ዋጋ አለመስጠት ያመጣው ውሳኔ ነው። የኪነ ህንፃ አሁን የደረሰበት ዘመን ምንም ዓይነት ገደቦች የሌሉትና ጊዜውን የዋጀ ነው
በመዲናዋ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የእሳት አደጋ ጭማሬ ማሳየቱ ተገልጿል
የአሳ ማስገር ዝግ ወቅት ማለት በዓሳዎች የተፈጥሮ ርቢ ወቅት በደንብ መራባት እንዲችሉ ያንን ጊዜ ምንም አይነት የዓሳ ማስገር ስራ ሳይሰራ ማሳለፍ የሚገባበት ወቅት ማለት ነው
የአካባቢው ህብረተሰብ የንፁህ ውሃ መጠጥ አቅርቦት ጥያቄ ከአዲሱ ፕሮጀክት ጋር ብቻ የሚፈታ እንደሆነ ነዋሪዎችም ሆነ የጉዳዩ ባለድርሻ አካላት ይስማማሉ
ያለውን ከፍተኛ የኑሮ ውድነት ተቋቁሞ ሆድ ሞልቶ ለማደር የመንገድ ዳር ፈጣን ምግቦች ተመራጭ ሆነዋል፤ ከነዚህም 'እርጥብ' እንዲሁም በአዳማ የተለመደው 'ፔንቸራ' ይጠቀሳሉ
ለተለያዩ የጤና እክሎች “ፈዉስን” በሚሰጠው ሾርባቸው የተነሳ “ዶክተር” የሚል ቅፅል ስያሜ ከደንበኞቻቸው ያገኙት መርሳሞ መንግስቱ ለ22 ዓመታት በዚህ ስራ ላይ ቆይተዋል
“ግርማ ሰዐቱ” በመባል የሚታወቁት አቶ ግርማ ተስፋዬ ሰዓት እና ደቂቃ ሳይሳሳቱ የሚናገሩ የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው
ካርድ ሳይሞሉ ለወራት የተጠቀሙ የባህር ዳር ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ቅድመ -ክፍያ ደንበኞች ለውዝፍ ዕዳ፣ ተቋሙም ለኪሳራ መዳረጋቸው ታውቋል