መነሻቸውን ከአፍሪካ ቀንድ አድርገው በኤደን ባህረ ሰላጤ ከየመን ወደ ሳውዲ አረቢያ ከሚገቡ ስደተኞች ውስጥ ኢትዮጵያውያን 90 ከመቶውን ይይዛሉ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት ላይ የወሰደው የእግድ እርምጃ ህግን ያልተከተለ ነው ያለው ኢዜማ ኃላፊዎች ተጠያቂ ይሁኑ ብሏል
ከ750 በላይ ሰዎች የሞቱበት እና በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲቆስሉ እንዲሁም እንዲፈናቀሉ ምክንያት የሆነው ግጭት የተኩስ አቁም ላይ እስካሁን አልደረሰም፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ከተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ጋር በጀመረው ድርድር ከህወሓት ጋር ከተደረገው ድርድር ልምድ እንዲወሰድ ተጠይቋል
ከባህር ዳር- ጎንደር ተጓዦች ለሚከፍሉት ከታሪፍ በላይ ክፍያ ራሳቸው ተባባሪ ሰለመሆናቸው ተገልጿል
የአቶ ሳምሶን ተክለሚካኤል ጠበቃም ጉዳዩን ለመያዝ ሲቀበሉ አቶ ሳምሶን ለ19 ዓመታት በኖረበት ኬንያ ከወንጀል ነፃ መሆኑን የሚመሰክር እውቅና አለው ብለዋል
በድሬዳዋ ከተማ ከ6 በላይ አርቲፊሻል ሳር የለበሱ እግር ኳስ ሜዳዎች እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ እግር ኳስ ጨዋታዎች ይካሄድባቸዋል
የአሜሪካ የካቶሊክ እርዳታ ድርጅት እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በሰራተኞቻቸው ላይ ጥቃት የደረሰባቸው ድርጅቶች ሲሆኑ የካቶሊክ እርዳታ ድርጅት ሰራተኞች መሞታቸው ተገልጿል
ከ600 በላይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የገባ ሲሆን ይህ ዘገባ እስከወጣበት ሰዓት ድረስ እሳቱን ማጥፋት እንዳልተቻለ ኃላፊው ተናግረዋል
“ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቀባበል አላደረጋችሁም በሚል ምክንያት እርምጃው እንደተወሰደበና በቀጣይ ሳምንትም በሌሎች ላይም ተመሳሳይ እርምጃ እንደሚወሰድ የንግድ ቢሮ ሰዎች ነግረውኛል” - ነጋዴ