ቤኒሻንጉል ጉሙዝ

Benishangul-Gumuz

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ በምዕራብ ኢትዮጵያ የምትገኝ ክልላዊ ሃገር ስትሆን ስፋቷ እስከ ሱዳን ድንበር ድረስ ነው። ክልሉ ቀደም ሲል ክልል 6 በመባል የሚታወቅ ሲሆን ዋና ከተማው አሶሳ በመባል ይታወቃል።