የሶማሌ ክልል ከኦሮሚያ ክልል ቀጥሎ ትልቁ ነው። እንዲሁም በሰሜን ጅቡቲ እና ሶማሌላንድ፣ ሶማሊያ በምስራቅ እና በደቡብ; እና ኬንያ በደቡብ ምዕራብ። ጅጅጋ የሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ነች።
ከዚህ በተጨማሪ ጉባኤው በፓርቲው ሕገ-ደንብ፣ በሚከተለው የፖለቲካ ፕሮግራም እና በሌሎች የግንባሩ ውስጣዊ አሰራሮች ላይ በሰፊው እንደሚመክር ይጠበቃል።
የምግብ ዘይት በመዝረፍ ለግል ጥቅማቸው በማዋል የተጠረጠሩ ሦስት አመራሮችና አንድ ግብረአበራቸው የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው።
በሶማሌ ክልል እየተገነባ የሚገኘው የ አይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ሲጠናቀቅ 120 ሜጋ ዋት የኤሌትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም የሚኖረው ሲሆን የግንባታ ስራውም በ 3 ደረጃዎች የሚከናወን ይሆናል።