ጅማ

Jimma

ጅማ ወሳኝ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ማዕከል በመሆኗ በርካታ ነጋዴዎች ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይመጣሉ፡፡ ከተማዋ በዙሪያዋ የሚገኘው የቡና እርሻ ተያይዞ የብዙዎች ማረፊያ ናት፡፡