የመገናኛ ብዙኃን ቁጥጥር ስራ ከመነሻው ለዚሁ ተግባር ተብሎ እንደዛሬው ለብቻው በተቋቋመ ድርጅት ውስጥ የሚካሄድ አልነበረም፡፡ በሌሎቹ ድርጅቶች ውስጥ ከሌላ የስራ ዘርፍ ጋር እየተያያዘ ሲሰራ እንደነበር የማስታወቂያ ሚኒስቴር ያስረዳል።