አዲስ ዘይቤ ቴክ ኤንድ ፕሌይ የተባለ ልዩ ፕሮግራም ይዞላቹ ቀርቧል። ይህ ፕሮግራም ስለ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች እንዲሁም ጌሚንግ እና ኤሌክትሮኒክ ስፖርትን ይቃኛል። በዛሬው ዝግጅት ዘሩባቤል እሸቱ ስለ IOS-14 update ከፍተኛ የሆነ ባትሪ መጠቀም፣ አዲሱ Samsung Galaxy FE እንዲሁም Mercedes በአቨታር ፊልም ላይ ተመስርቶ የሰራው መኪና ላይ ዳሰሳውን ያደርጋል። ከዝግጅቱ ጋር መልካም ጊዜ!
ታህሣሥ 8 ፣ 2013
ቴክ ኤንድ ፕሌይ/Tech and play: በአቨታር ፊልም ላይ ተመስርቶ የተሰራው መኪና
አዲስ ዘይቤ ቴክ ኤንድ ፕሌይ የተባለ ልዩ ፕሮግራም ይዞላቹ ቀርቧል። ይህ ፕሮግራም ስለ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች እንዲሁም ጌሚንግ እና ኤሌክትሮኒክ…