ከአፍሪካ ሀምሳ አምስት ሀገራት 38ቱ የአለም አቀፍ የዉሃ አካላት ጋር የሚያገናቸዉ የባህር በር አላቸዉ። በአጠቃላይ አፍሪካ 47.000 KM የሚያክል የባህር በር አላት። ግን ስለ ዘርፉ ብዙ የሚባል ነገር የለም። ወደ ቀጠናችን ምስራቅ አፍሪካ ስንመጣ በተለይ ወደ የቀይ ባህር ቀጠና ያሉ ተዋንያኖች እንደ አጀንዳዎች መቀያየር ቁጥራቸዉና ቀለማቸዉ የተለያየ ነዉ። የሸንጎ ጎሎባል መስራች በሸንጎ ፖኔል ላይ በቀጠናው ስላሉ ግዙፍ 3 ተዋንያን የሚለን ነገር አለ። እነማን ናቸዉ በቀጣይስ የአፍሪካ ህብረትስ ቀጠናው ሰላም ለማድረግ ምን እርምጃ መዉሰድ አለበት ለሚለዉ ለመከታተል ሙሉ ቪዲዮ ይመልከቱ።
ጥቅምት 6 ፣ 2013
ቀይ ባህር እና ተዋናዮቹ
ከአፍሪካ ሀምሳ አምስት ሀገራት 38ቱ የአለም አቀፍ የዉሃ አካላት ጋር የሚያገናቸዉ የባህር በር አላቸዉ። በአጠቃላይ አፍሪካ 47.000 KM የሚያክል…