ነሐሴ 14 ፣ 2012

የውሃ ፖለቲካ ስንክሳር - ሸንጎ

የህዳሴው ግድብ የመጀመሪያ አመት ሙሌት ቢጠናቀቅም ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያላት ውዝግብ ተገባደደ ማለት አይደለም፡፡ የውሃ ፖለቲካን በዝርዝር ለመረዳት…

የውሃ ፖለቲካ ስንክሳር - ሸንጎ
የህዳሴው ግድብ የመጀመሪያ አመት ሙሌት ቢጠናቀቅም ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያላት ውዝግብ ተገባደደ ማለት አይደለም፡፡ የውሃ ፖለቲካን በዝርዝር ለመረዳት ያለሙት የሸንጎዎቹ ዳናዊት እና አቤሴሎም ከውሃ ሳይንስ ተመራማሪዋ መቅዳላዊት መሳይ ጋር ሰፊ ውይይት አካሂደዋል፡፡ መቅደላዊት ውስብስቡን የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ስንክሳር ከንድፈ ሀሳብና ከአለም አቀፍ ተሞክሮዎች ጋር በማቀናጀት ሰፊ ማብራሪያ አቅርባለች፡፡ አዲስ ዘይቤ የዚህን በሳል ውይይት የመጀመሪያ ክፍል እንዲከታተሉ ትጋብዛለች፡፡

አስተያየት