የኢትዮጵያ መዲና፣ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም ሌሎች አለም ዓቀፍ ድርጅቶች መነሐሪያ ስትሆን የኢትዮጵያ ህዝቦች ባህልን ከሌሎች ሀገራት ከመጡ ልማዶች እና የኑሮ ዘይቤ ጋር በአንድ አስተባብራ የያዘች ከባሕር ጠለል በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኝ ከተማ ነች፡፡
ባለፉት 2 ዓመታት ብቻ ድርቅ በተከሰተባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከ6 ሚሊየን በላይ እንስሳት ሲሞቱ 11 ሚልየን ዜጎች የምግብ ዋስትናቸውን አጥተዋል
የዜጎችን የመረጃ ነፃነት መብት ለማረጋገጥ ከ14 ዓመት በፊት በነጋሪት ጋዜጣ የወጣው የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ቁጥር 590/2000 የጋዜጠኞች የመረጃ ማግኘትን መብት አላስከበረም ተባለ
ኔትብሎክስ በተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ዓለም አቀፍ ድርጅት በወጣ መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በተዘጋባቸው እያንዳንዱ እለት ቢያንስ 4.5 ሚልየን ዶላር እንደምታጣ ይገልፃል
በኬንያ የምግብ ዋስትና ጉድለት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃር በ43 በመቶ መጨመሩ ተሰምቷል
በሶማሊያ ብሄራዊ ጦር ላይ የተጣለውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ማስነሳት የሽብር ስጋትን ለማስወገድ የሚያግዝ በመሆኑ ማዕቀቡ እንዲነሳ የሚጠይቅ የጋራ መግለጫ ይጠበቃል
“ለእኔ ትምህርት ይጀመራል የሚል ዜና ከመስማት ሌላ የሚያስደስተኝ ነገር የለም” የሚሉት ተማሪዎች በፍጥነት ትምህርት የሚጀመርበት ሁኔታ እንዲመቻች ጠይቀዋል
የገንዘብ እጥረት ሲያጋጥም ለብሔራዊ ባንክ ቢያሳውቁም ገና አልተፈቀደም፣ መመሪያ አልተሰጠንም የሚል ምላሽ ማግኘታቸው ታውቋል
ሙዚቃ ክብር ኖሮት እንዲደመጥና እንዲወደድ ነው እንጂ ማንም የሚያወራው ሲያጣ ተነስቶ የሚያጫውተው እንዲሆን አንፈልግም- ሰዋሰው
በየጊዜው በታጣቂዎች የሚሰነሩ ጥቃቶችና ዘረፋዎች ለስራቸው መስተጓጎልን፤ ለደህንነታቸው ደግሞ ስጋት ሆኖ መቆየቱን ነዋሪዎች ይናገራሉ
በጮቄ ተራራዎች እና ተክሎች መሀል በወጣቱ አብይ አለም የተመሰረተው 'ሙሉ ኢኮሎጅ መንደር' የዓለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመረጧል