የመዋቢያ እቃዎች ከፋብሪካ ሲወጡ ካላቸዉ መጠን ላይ እየተቀነሰባቸዉ እና የተለያየ ባዕድ ነገር እየተጨመረባቸዉ ምርቶቹን ማየት እየተለመደ መምጣቱን በመዋቢያ እቃዎች ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ይናገራሉ፡፡
የፊት ቆዳን ውበት ለመጠበቅ ተፈጥሯዊ ይዘት ያላቸውን ንጥረ-ነገሮች መጠቀም ይመከራል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ “ቀሲል” እና እርድ ሲሆን በድሬዳዋ እነዚህን ተፈጥሯዊ የውበት መጠበቂያዎች መጠቀም በስፋት የተለመደ ነው፡፡