ከዚራ ሰፊው መንገድ፣ ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚያገናኘው የባቡር ሐዲድ እና ታሪኩ፣ የመጋላ ገበያ ስፍራ እንዲሁም የእስልምና የኪነ ህንጻ ጥበቦች በስፋት የሚታዩባት ከተማ ድሬዳዋ መልክ ብዙ እና ልዩ ናት።
ለቀደምቷ የምስራቅ ፈርጥ ድሬዳዋ ከተማ ድምቀት የሆኑት የከዚራ ዛፎች በተለይም የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ሀዲድ ዝርጋታን ተከትሎ የፈረንሳይ ዜጎች ችግኞቹን መትከል እንደጀመሩ መረጃዎች ያመለክታሉ ፡፡
የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ከተማዋን ለማጠቃለል የይገባኛል ጥያቄ በስፋት ያነሱ የነበረ ሲሆን ባለሙያዎች የሰዎች ማንነት ያለፈቃድ በጫና ከተቀየረ ዘላቂ አይሆንም ይላሉ
ቅዱስ አላዛር ማተሚያ ቤት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈረንሣይኛ-አማርኛ የመዝገበ ቃላት፣ የፈረንሳይኛ -ኦሮምኛ መዝገበ ቃላት መጽሐፎችን እና ሌሎች ታሪካዊ ሰነዶችን አትሟል
በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ውስጥ 300 ሰራተኞች ይዞ ስራ የጀመረው የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ በቀን እስከ 35 መኪኖችን አምርቶ ለሀገር ውስጥ ገበያ ያቀርባል
የአሁኖቹ ልጆች በጣም ህፃናት ከመሆናቸው የተነሳ ግጥሙን በደንብ አይችሉም። ሁለት መስመር ይሉና ቶሎ ብለው ስለ ብር ያዜማሉ።
የድሬዳዋ ቻርተር ዘላቂ መፍትሔ እስኪገኝ ድረስ የተቀመጠ እንጂ በራሱ ለረጅም ጊዜ ሊያገለግል ታስቦ የተዘጋጀ አዋጅ አይደለም: የህግ ባለሙያ
“ኦተራይ መልሳ አገናኝታናለች” ከ30 ዓመታት በላይ ተለይተው በዚህ ባቡር ላይ እንደተገናኙ ያጫወቱን ወ/ሮ አሰፉ እንደዚህ ተለያይተው የሚቆዩ የማይመስላቸው የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ
ምህረት “የእግር እሳት” ድራማን እና 'እስክሽር' የተሠኘውን የሳያት ደምሴን ሙዚቃን ጨምሮ ከ 30 በላይ ማስታወቂያና ፊልሞች ላይ ተሳትፋለች
“ከተማችንን በእውቀት፣ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂና በኢንቨስትመንት ለማሳደግ ግዜው አሁን ነው” አንጋፋው የፖለቲካ ሰው አምባሳደር ማሃሙድ ዲሪር
ፔዦ 404 ሞዴል የጊዜንና የቴክኖሎጂን ለውጥ ተቋቁማ በድሬዳዋ እስካሁን ብትቆይም በተለያዩ የአለም ሃገራት አገልግሎት አቁማ እንደ ተፈላጊ ቅርስ ለጨረታ ትቀርባለች