ሰሜናዊቷ ኮከብ መቀሌ ከተማ ከደናክል ሸለቆ ለጨው ንግድ ብለው የሚመጡ በርካታ ነጋዴዎችን ታስተናግዳለች። ከተማዋ የአፄ ዮሀንስ አራተኛው ቤተ-መንግስትን ጨምሮ የሰማዕታት መታሰቢያ ሀውልት ይገኙባታል።
በሰሜኑ ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት ለአካለ ጉዳት የተጋለጡት የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች የክልሉ መንግስት ትኩረት ሊሰጠን አልቻለም በማለት የተቃዉሞ ሰልፍ አደረጉ።
ህዝቡ በተጀመረው የትራንስርት አገልግሎት በዘላቂነት ተጠቃሚ መሆን እንዲችል የተጀመረው የነዳጅ አቅርቦት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በትግራይ የትራንስርት አገልግሎት ሰጭዎች ጠየቁ ።
በመምህርነት ለ25 ዓመታት ያገለገሉ አንድ አስተማሪ በጦርነቱ ሳቢያ ክፍያቸው በመቋረጡ ስድስት ቤተሰቦቻቸውን ለማስተዳደር የጉልበት ሰራተኛ ሆነዋል፣ ለረሃብና ሞት የተዳረጉም መኖራቸው ተሰምቷል
ከሰላም ስምምነቱ በኋላ መሻሻሎች ቢኖሩም በ2015 ዓ.ም ስድስት ወራት ብቻ 112 ህፃናት በምግብ እጥረት በጤና ተቋማት ውስጥ ህይወታቸው አልፏል
“በቅርቡ በተደረገው የምከታ ትግልም የትግራይ ህዝብን ለማጥፋት የከፈቱትን ወረራ መክቶ ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ መድረክ አሸጋግረውናል”- ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
የአዲስ ዘይቤ ሪፖርተር የአካባቢውን ነዋሪዎች አነጋግሯል።
በያዝነው ወር መጀመርያ ከቤት ያለመውጣትና የንግድ ተቋማትን ያለመክፈት አድማ በተደረገበት ወቅት ሥራ ገበታችሁ ላይ አልተገኛችሁም በሚል የመቐለ 104.4 ጋዜጠኞችና ሠራተኞች መሥሪያ ቤታቸው ቅጥር ግቢ እንዳይገቡ መታገዳቸው ተሰማ፡