የሲዳማ ሴት በጸጉር አሰራር ዘዬዋ ብቻ ማግባቷን፣ ባሏ እንደሞተባት፣ ለትዳር የደረሰች ወይም ማግባት የምትፈልግ መሆኗን፣ ለአቅመ ሔዋን ያልደረሰች ህጻን መሆኗን ማወቅ ይቻላል።
ከዓመት በፊት ተደጋጋሚ የግጭት ዜናዎች ሲሰሙበት የነበረው “ገንደ ገራዳ” ከወራት በፊት ያጋጠመው ክስተት በመንደሮቹ ላይ አሻራውን የጣለ ሲሆን ነዋሪዎቿ አስቀድሞ ወደነበሩበት እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ እንዳይገቡ መሰናክል የሆነ ይመስላል።
የመከላከያ ሰራዊት ከትግራይ ክልል በመውጣቱ በክልሉ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎች ያለመንግስት ከለላ በትግራይ ክልል መቅረታቸውን ተከትሎ ወላጆች በተደጋጋሚ ቅሬታ በማሰማት ላይ ይገኛሉ።
ብሎክቼይን፣ ሕዝብ በአገሩ አስተዳደር ውሳኔ ላይ አንዳይሳተፍ የነበረውን እንቅፋት ያነሳል።