ከምትኖርበት ሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ ተጉዛ በፋሽን ኢንዱስትሪው ላይ ለ3 ዓመታት እንቅስቃሴ ብታደርግም የጠበቀችውን ለውጥ ሊያስገኝላት አልቻለም።
ከባህር ዳር በተወሰነ ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ በምትገኝው ሜጫ ወረዳ እና አካባቢው ሰፊ ቦታ የሚሸፍነውን እና ምርታማውን ዓባይ ጨምሮ የተለያዩ ወንዞች እና ምንጮች ይፈሱበታል፡፡ አካባቢው በለምነቱ እና በምርታማነቱ ብቻ ሳይሆን በትርፍ...
ከጊዜ ወደ ጊዜ በሚያሻቅበው የህዝብ ቁጥሯ ምክንያት ከከተማዋ መስፋፋት እንዲሁም በዋናነት ከመሰረተ-ልማት ግንባታ ችግሮችና አጠቃቀም ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ የጎርፍ እና የውሃ መጥለቅለቅ ችግር የየክረምቱ የኗሪዎች ሮሮ እየሆነ ቀጥሏል፡፡
በኢትዮጵያ ወደ 35 የሚጠጉ ጎጂ እፅዋት ተመዝግበው ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የእንቦጭ አረም ነው። በፈጣን ደረጃ የመባዛት፣ የመስፋፋት፣ ራሱን የመተካት እና የመቋቋም ኃይል ያለው በመሆኑ ምቹ ሁኔታን ሲያገኝ በ5 ቀናት ውስጥ...
አዳማ ከተማ ከፈረስ ጋር የተሳሰረ ረዥም ታሪክ እንዳላት ከሚያሳዩ ሁነቶች መካከል “ባለጋሪው” የተሰኘው የሚወክላት የእግር ኳስ ቡድኗ ስያሜ ይጠቀሳል፡፡ እንደ ሐረር፣ ድሬዳዋ፣ ሐዋሳ፣ ወንጂ፣ ሻሸመኔ፣ ዝዋይ፣ መቂ፣ አዋሽ መልካሳ...
ከጣሊያን ወረራ በኋላ በ1935 ዓ.ም. የተቋቋመው የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት (ኮሜርስ) በ15 ቀናት ውስጥ እንዲፈርስ ስለመወሰኑ የሚያውቀው ነገር እንደሌለ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡
በግልጽም ሆነ በስውር ቆሻሻ ያለከልካይ የሚጣልባቸው አካባቢዎች የከተማዋን ጽዳት በከፍተኛ ሁኔታ የበደሉ ስለመሆናቸው ሪፖርተራችን በከተማዋ ተዟዙራ ባካሄደችው ቅኝት ታዝባለች፡፡
በአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ የንግድ ስራ ትምህርት ቤት ወይም ኮሜርስ አሁን ካለበት ሰንጋተራ አካባቢ በ15 ቀን ውስጥ እንዲነሳ የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ማሳለፉ ተሰማ።
ከቁጥራቸው መጨመር ጋር ተያይዞ ባንኮች ደንበኛ ወደ እነርሱ እንዲሄድ መጠበቃቸውን አቁመው ወደ ደንበኛው የሚያስኬዷቸውን አማራጮች በመከተል በየቦታው የባንክ ደብተር እንዲያወጡ ከመነዝነዝ ባልተናነሰ መልኩ መጠየቃቸው ብዙዎችን አማሯል።
የክረምት መምጣትን ተከትሎ በኢትዮጵያ የተለያዩ አከባቢዎች የጎርፍ አደጋ ስጋቶች መጠኑ ይለያይ እንጂ በ4ቱም አቅጣጫዎች ይስተዋላሉ። ይህም የጎርፍ አደጋን ሊያስከትል የሚችል ሲሆን፤ የተቀመጡት መፍትሄዎችስ?