ኅዳር 16 ፣ 2013

"ሙሉ አቅማችንን እንድንጠቀም ኮቺንግ ትልቅ ዘዴ ነው።" በክሪ አህመዲን

ቪዲዮ

አዲስ ዘይቤ በሙያና ሙያተኞች ላይ አተኩሮ በሚያቀርብላቹ ፕሮግራም ላይ የኮቺንግና የሜንቶሪንግ ባለሙያ የሆኑትን አቶ በክሪ አህመዲንን ይዞላቹ ቀርቧል።…

"ሙሉ አቅማችንን እንድንጠቀም ኮቺንግ ትልቅ ዘዴ ነው።" በክሪ አህመዲን
አዲስ ዘይቤ በሙያና ሙያተኞች ላይ አተኩሮ በሚያቀርብላቹ ፕሮግራም ላይ የኮቺንግና የሜንቶሪንግ ባለሙያ የሆኑትን አቶ በክሪ አህመዲንን ይዞላቹ ቀርቧል። የነጥብ ኮቺንግ እና ሜንቶሪንግ ማዕከል መስራችና ስራ አስካያጅ የሆኑት አቶ በክሪ ስለኮቺንግ፣ ወደ ስራ ዘርፉ እንዴት እንደገቡና ስለሚሰጡት አገልግሎት ከአዲስ ዘይቤ ጋር ባደረጉት ቆይታ ላይ ይናገራሉ።

አስተያየት