መስከረም 19 ፣ 2013

ፍኖተ መሳይ: ለድንገተኛ አደጋ ምላሽ መስጠት እንችላለን?

ቪዲዮ

አዲስ ዘይቤ ፍኖተ መሳይ (ግዕዝ፡- የመሳይ መንገድ) የተሰኘ ልዩ ፕሮግራም ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ በፕሮግራሙ የከተማና ከተሜነት ጉዳዮች ላይ መሳይ ሸምሱ…

ፍኖተ መሳይ: ለድንገተኛ አደጋ ምላሽ መስጠት እንችላለን?
አዲስ ዘይቤ ፍኖተ መሳይ (ግዕዝ፡- የመሳይ መንገድ) የተሰኘ ልዩ ፕሮግራም ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ በፕሮግራሙ የከተማና ከተሜነት ጉዳዮች ላይ መሳይ ሸምሱ ያለውን እይታዎች ያቀርባል፡፡ በዛሬው ዝግጅት መሳይ ሸምሱ በከተሞች የተቀናጀና ቀልጣፋ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ለመስጠት ሰፊ ጥናትና ምርምር እንደሚያስፈልግ ያስገነዝባል፡፡ መሳይ ለምርምሮች የሚያስፈልጉ የመረጃ ዓይነቶችን በግርድፉ ካመላከተ በኋላም የኢትዮጵያ ከተሞችን በተመለከተ የነዚህ መረጃዎች እጥረት ሊሰራበት እንደሚገባ ያመላክታል፡፡ በስተመጨረሻም መረጃ በተለይም የግለሰብ መረጃን አሰባሰብና አያያዝ በሚመለከት ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ያሳስባል፡፡ የመጀመሪያውን ክፍል ተከታተሉ

አስተያየት