መስከረም 21 ፣ 2013

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና: የኢትዮጵያ ዝግጁነት

ቪዲዮ

ከሀምሳ አምስት የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት መካከል ሃምሳ አራቱ ፊርማቸዉን ያኖሩበት በአህጉሪቱ እና በአለም ትልቁ ነፃ የንግድ ቀጠና ወደ ተግባር…

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና: የኢትዮጵያ ዝግጁነት
ከሀምሳ አምስት የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት መካከል ሃምሳ አራቱ ፊርማቸዉን ያኖሩበት በአህጉሪቱ እና በአለም ትልቁ ነፃ የንግድ ቀጠና ወደ ተግባር እንዲሸጋገር በተቀመጠው ስምምነት (አንቀፅ 23) መሰረት እ.እ አ በኤፕሪል 29, 2019 (ሴራሊዮንና የሳሃራዊ አረብ ዲሞክራሲያዊ ረፑብሊክ) የ24 አባል ሀገራት የፀደቀ ዶሴ በአፍሪካ ህብረት መዝገብ ቤት መግባት ተከትሎ ከሰላሳ ቀን በኋላ ወደ ትግበራ እንዲገባ ባስቀመጠው አቅጣጫ ተግባራዊ ሆነ። ኮቪድ-19 የአለማችን ትልቁ ነፃ የንግድ ቀጠና ምስረታ ላይ ያሳደረዉ ተፅዕኖ ቢኖርም በጥር 2013 ዓ.ም በአስገዳጅነት ተግባራዊ ይሆናል።በዚህ ሳምንት ሸንጎ ፓኔል ላይ አቤሴሎም ሳምሶን ከወዲሁ የንግዱ ማህበረሰብ ዝግጁነት ምን መምሰል እንዳለበት፣ መንግስታትና የህብረቱ ተቋም ሊጫወቱ የሚገባው ሚና እና የሀገራትን ተሞክሮ ይቃኛል።

አስተያየት