መስከረም 14 ፣ 2013

የስደተኞች እጣፈንታ፡ የሃገራት የድንበር ቁጥጥር ፖሊሲ ክፍል ሁለት

ቪዲዮ

አገራት በስደትኞች ላይ በሚያሳዩት እና በሚወስዱት ፖሊሲ ይወቀሳሉ አልያም ይወደሳሉ ምክንያቱም የስደተኛነት ምክንያቱ ወይንም ምንጩ እንደ ግለሰቡ እና…

የስደተኞች እጣፈንታ፡ የሃገራት የድንበር ቁጥጥር ፖሊሲ ክፍል ሁለት
አገራት በስደትኞች ላይ በሚያሳዩት እና በሚወስዱት ፖሊሲ ይወቀሳሉ አልያም ይወደሳሉ ምክንያቱም የስደተኛነት ምክንያቱ ወይንም ምንጩ እንደ ግለሰቡ እና እንደቀጠናዉ የተለያየ ነዉ። ሀገራት ስደትን ለመግታት ከሚወስዷቸዉ ግብረ መልሶች እና ፖሊሲዎቻቸዉ መገለጫ የሆነዉ አንዱ በየድንበሮቻቸዉ መግቢያ ላይ በስደተኞች ላይ በሚወስዱት እርምጃና ድጋፍ ነው። በአብዛኛዉ ስደተኞች ሰፍረዉ በሚገኙባቸዉ የስደተኛ ጣቢያ እና ለስደተኞች የተመቸ የድንበር ላይ አስተዳደር እንዴት ማስፈን ይቻላል ለሚለዉ መልስ ለመስጠት እና ከእዚህ ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት አቶ እዮብ አስፋዉ በአዲስ ዘይቤ ሸንጎ ፖኔል የአቤሴሎም ሳምሶን እንግዳ ሆነዉ ቀርበዋል። ሁለተኛውን ክፍል ይከታተሉ።

አስተያየት