ጅግጅጋ

Jigjiga

ጅግጅጋ ለጎረቤት ሀገራት ሶማሌላንድ እና ኬንያ ያላት ቅርበት የንግድ እና የተለያዩ ቢዝነሶች ማዕከል አድርጓታል፡፡ በብዛት የሚጎርፉት ብስክሌቶች፣ ከሰዓት በኋላ ያለው ጨዋታ እና የሻይ መጠጣት ልማድ እና በቅርብ የሚታዩት የካራማራ ተራሮች የጅግጅጋ ጌጦች ናቸው፡፡