የባሌ ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ የሚያስችለውን ሙሉ ዝግጅት ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ እና የኬንያ መንግሥታት የአንድ-አለቅ (one stop) የድንበር አገልግሎትን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል።
በሶማሌ ክልል የተዘረጉት የመንገድ መሰረተ ልማቶች የጥራት ችግር እንዳለባቸው በፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች አካባቢ የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለአዲሰ ዘይቤ ተናግረዋል፡፡
ፌስቡክ የምርጫውን ተአማኒነት ለማረጋገጥ የሚሰራችው ስራዎች ላይ አዳዲስ የመቆጣጠሪያ መንገዶችን ይፋ ማድረጉን ዛሬ በምስራቅና አፍሪካ ቀንድ ቢሮዉ በኩል ባሰራጨው መግለጫ አስታዉቋል፡፡
የመጓተቱ ምክንያት የሚመለከታቸው የመንግሥት ባለሥልጣናት ለአዲስ ዘይቤ ተናግረዋል፡፡
‘ነገ ጠዋት ያልቃል’ የሚል ምላሽ አግኝተናል እንግዲህ ነገ ጠዋት ነው የአባሎቻችንን መወዳደር እርግጠኛ ምንሆነው’’ ሲሉ መልሰዋል።
በማደያ 22.50 ብር የሚሸጠው አንድ ሊትር ቤንዚን ለቸርቻሪዎች በ25.50 ብር እየተሸጠ እንደሚገኝ አዲስ ዘይቤ ታዝባለች፡፡
ግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም. እንደሚጀመር ሲጠበቅ የነበረው ምዝገባ የአንድ ወር የጊዜ ገደብ ተይዞለት ነበር፡፡
ካሳለፍነው ሳምንት የመጀመርያ ቀናት አንስቶ በጎንደር ከተማ ዙርያ በሚገኙ ሁለት የገጠር ቀበሌዎች በተኩስ ድምጽ እየተናጡ መሆናቸውን የአካባቢውነዋሪዎች ለአዲስ ዘይቤ ዘጋቢ አስረድተዋል።
ግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባኤ የመክፈቻ መርሀ ግብር ላይ ማኅበሩ ሃሳቡን ለማቅረብ እንደተገኘ በአከባቢው የተገኙ ምእመናን ለአዲስ ዘይቤ ተናግረዋል።