ፌስቡክ የምርጫውን ተአማኒነት ለማረጋገጥ የሚሰራችው ስራዎች ላይ አዳዲስ የመቆጣጠሪያ መንገዶችን ይፋ ማድረጉን ዛሬ በምስራቅና አፍሪካ ቀንድ ቢሮዉ በኩል ባሰራጨው መግለጫ አስታዉቋል፡፡
‘ነገ ጠዋት ያልቃል’ የሚል ምላሽ አግኝተናል እንግዲህ ነገ ጠዋት ነው የአባሎቻችንን መወዳደር እርግጠኛ ምንሆነው’’ ሲሉ መልሰዋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተነስቶ፣ የሰብአዊ ቀውሱ አገግሞ ወደ መደበኛ ህይወት መመለስ እስኪቻል ድረስ ክልሉ በፌደራል መንግሥት ምስረታ ላይ ምን ዐይነት ሚና ይኖረዋል? በማንስ ይተዳደራል?
5 የሕትመት መገናኛ ብዙኃን ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የማስታወቂያ ሥራ እና የፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃግብር አለመካተታቸው አግባብነት የሌለው እንደሆነ ለአዲስ ዘይቤ ተናግረዋል።
የፖርቲውን የሕዝብ ግንኙነት አዲስ ዘይቤ አነጋግሯል።
ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ በማድረግ ለሁሉም ተደራሽ ለመሆን አስበን የነበረ ቢሆንም ምርጫ ቦርድ ሊሰጠን የሚገባውን ገንዘብ በማዘግየቱ ምክንያት በፈለግነው መጠን ልንቀሳቀስ አልቻልንም::
የፖለቲካ ፓርቲዎች የኮቪድ-19 ስርጭትን በመቆጣጠር ላይ ያላቸውን እቅድ ለህዝብ የሚያስተዋዉቁበትን መድረክ ለመፍጠር ያለመ ክርክር ግንቦት 03፤ 2013 ዓ.ም. በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተዝጋጅቷል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ-ከተማ የሚገኝ የምርጫ ጣቢያ ማሸጊያ ቁሳቁስ በማለቁ የምርጫ ጣቢያው እንደተዘጋ የጣቢያው የምርጫ ኃላፊ ለአዲስ ዘይቤ ተናግረዋል።
በ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ላይ በሕዝብ ድምጽ ተመርጠው ሥልጣን ከያዙ የሚመሰርቱት የፌደራሊዝም አወቃቀር ምን ይመስላል?
የምርጫ አስፈጻሚዎች ክፍያ እንዳልተከፈላቸው እየገለፁ ነው።