ግንቦት 20 ፣ 2011

የጀነራል ኃየሎም አርአያ በእጅ የተሰራ ምስል

LifestyleArts/Culture

ግንቦት 20 1983፥ የኢህአዴግ ሰራዊት ወደ አዲስ አበባ የገባበት ቀን ነው። የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ኮሎኔል መንግስቱ ኋይለ ማሪያም ወደ ዚምባብዌ…

በይርጋልም አበበ

ግንቦት 20 1983፥ የኢህአዴግ ሰራዊት ወደ አዲስ አበባ የገባበት ቀን ነው። የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ኮሎኔል መንግስቱ ኋይለ ማሪያም ወደ ዚምባብዌ መሄዳቸውን ተከትሎ የኢህአዴግ ሰራዊት በሳምንቱ ወደ አዲስ አበባ ከገባ ጀምሮ ግንቦት 20 እንደ ብሔራዊ በዓል ይከበራል። በአንድ በኩል ሕወሃት መር  የነበረው የትጥቅ ትግል ወታደራዊውን መንግስት በማስወገድ፥ መብትንና ዲሞክራሲን ያመጣ ለብልፅግና ለብሔረሰቦችን ጥያቄ የመለሰ በመሆኑ መዘከሩን ሲደግፉ በሌላ በኩል ደግሞ የዘውግ ስርዓት በሀገሪቱ እንዲሰፍን በማድረጉ አግባብ አይደለም በማለት ይናገራሉ፡፡

በትግሉ በዋናንት የሚታወቁትን ጀነራል ኃየሎም አርአያን ምስል ለዛሬው ለት አቅርበንላችዋል። ኃየሎም አርአያ በ1991 በሰው እጅ በጥይት ተገድለዋል።

አስተያየት