‘ዘይቤ’ የሚለውን ቃል የተዋስነው ከሊቁ እጓለ ገብረ ዮሐንስ ሲሆን ትርጓሜውም ‘ሐሳብ ለመወሰን የሕሊና ጥረት ከተደረገ በኋላ የሚገኝ ውጤት’ ነው፡፡ እኛም አዲስ አስተሳሰብ፣ ንባብ፣ የማሰብ እና የማሰላሰል ውጤቶችን ወደ እናንተ ለማድረስ አስበናል፡፡ የግል አስተያየት ከዘገባ፣ የባለሙያ ትንታኔ ከዜና ሳይቀላቀል የጋዜጠኝነት መርኆችን በተከተለ መልኩ በአዲስ እና ማራኪ የተረክ ነገራ ስልቶችን በመጠቀም አዲሱን አመት አዲስ ልናደርግልዎ ተዘጋጀተናል፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ የመጀመሪያ ዕትም አዲስ ዘይቤ ጋዜጣን ወደ እናንተ እንደምናደርስ ከወዲሁ ቃል እንገባለን፡፡በሀገራችን የሚዲያ ዘርፍ ለመሳተፍ እና ለመደገፍ ፍላጎት ካልዎት እና ከእኛ ጋር ለመስራት ከወደዱ በራችን ክፍት ነው፡፡ ደንበል ሲቲ ሴንተር ጀርባ ወደሚገኘው ቢሯችን ጎራ ይበሉ፡፡ ይጻፉልን፡፡ሰባ ደረጃ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ኋላ.የተ.የግ. ማኀበርwww.gobenastreet.cominfo@gobenastreet.comቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 543ስልክ +251-115-57-47-56