ከልጅነቱ አንስቶ ለኮምፒዩተር ትምህርት ልዩ ዝንባሌና ተሰጥዖ ስለነበረዉ ገና የ7ኛ ክፍል ተማሪ ሳለ ኮምፒዩተሮችን ፕሮግራም ማድረግ መጀመሩን ይናገራል።
ታዳጊው በቅርብ የሚመለከተውን ችግር ለመፍታት ከገነባቸው ድረ-ገጾች መካከል በኦንላይን የባስ ቲኬት መቁረጫ፣ ኦንላይን መገበያያ ይገኙበታል፡፡
ቅርጾችን እና ሞዴሎችን ለማተም የሚያገለግለው ስሪዲ ማተሚያ ማሽን (3D Printer) በቅርብ ዓመታት ለዓለም የተዋወቀ አዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ነው።
ይህ ጤና ተኮር መረጀ የሚሰጥ መተግበሪያ በዋናነት ወጣቶች ወደ ጤና ተቋማት መሄድ ሳይጠበቅባቸው መረጃዎችን ማግኘት እንዲችሉ ለማድረግ ታልሞ የቀረበ ሲሆን ነው ተብሏል።
የቢትኮይን ሰሞነኛው የፍርድ ቤት ጉዳይ
የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ከቻፓ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር 'አይዞን' በተሰኘ መተግበሪያ ከ100 ሺህ በላይ ዶላር መሰብሰቡን አስታወቀ።
ገበሬዎች የእለቱን የገበያ ዋጋና የተረጋገጠ የአየር ሁኔታ መረጃዎች በቀላሉ እንዲያገኙ የሚያስችለው ወደሥራ ሲገባ ግን በታሰበው ልክ ለገበሬዎች ተደራሽ ያልሆነው “የዛሬ” የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ከተዋወቀ ከዓመታት በላይ አስቆጥሯል
በአጭር ስልክ ጥሪ እና በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበርያ የሚታገዝ የታክሲ አገልግሎት ሰጭ የሆነዉ “ዛይ ራይድ” በቅርቡ በሌሎች 5 ከተሞች የኢትዮጵያ ከተሞች አገልግሎቱን መስጠት ሊጀምር ነው።
“ለ-ሞባይሌ” የተሰኘው የስልክ መድን ዋስትና ኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከኢትዮ ቴሌኮም እና ኤስ. ዜድ. ኤም ኢንጂነሪንግ ጋር በመተባበር በመጋቢት 2013 በይፋ ስራ ላይ የዋለ፤ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዋስትና አገልግሎት ነው።
የኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ ደንበኞች መሰረታዊ የሆኑ አራት የቴሌኮም አገልግሎቶችን ራሳቸውን ማስተናገድ የሚያገኙበትን “Self Service Kiosk Machine” በመባል የሚታወቅ አዲስ ማሽን ለማስተዋወቅ በተለያዩ ቦታዎች ሙከራ ላይ ነው።