የቅባት እህሎችን በስፋት የሚያመርተው የጎንደርና የአካባቢው ህዝብ የምግብ ዘይትን ለማግኘት እየተቸገረ ይገኛል።
የሰራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ አሰራር እና ህግን ተላልፎ የሚገኝ አካል በአዋጅ 618 መሰረት ከ 5 ዓመት ባላነሰ ከ10 ዓመት ባልበለጠ እና 100ሺ ብር መቀጮ ይቀጣል ይላል
ከጥቂት ሺህ ብሮች ጀምሮ እስከመቶ ሰማኒያ ሺህ ብር ድረስ ፊያስ-777 በተባለ ድርጅት ተጭበርብረናል ያሉ ሰዎች በተለያዩ መንገዶች ድምጻቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል
አሽከርካሪዎች በህገወጥ ቀረጡ በመማረር ስራ እያቆሙ ይገኛሉ
ሼዶቹ ለተጠቃሚ ሲተላለፉ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለተሰማሩ አንቀሳቃሾች ተብሎ ቢሆንም አብዛኞቹ ከታለመላቸው ዓላማ ውጭ መኖሪያ ቤት፣ መቃሚያ ቤት፣ መጠጥ ቤት ሆነዋል።
አርሶአደሮቹ ምርታቸውን ለሸማቹ ቀጥታ ማድረስ የሚችሉበት ቦታ ከማጣታቸውም በላይ በተገኘው ቦታ እንዳይሸጡ በደንብ አስከባሪዎች እንደሚዋከቡ ገልጸዋል።
በሐዋሳ ከተማ በተለያዩ የስራ መስክ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሱቃችን እየታሸገብን እና ለማስታወቂያ እና ለጥላ የተተከሉ ዳሶች እየተነሱብን ነዉ ሲሉ ተነግረዋል።
የጎንደር ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ ሃላፊ የሆኑት አቶ ወንድሙ አዲስ ከአዲስ ዘይቤ ጋር በነበራቸው ቆይታ በዘንድሮው 2014 ዓ.ም 11 ሚሊዬን 613 ሺ 144 ብር የሚያወጣ የኮንትሮባንድ እቃ መያዛቸውን ነግረውናል።
በአለፉት ዓመታት በባህር ዳር ከተማ ቦታ ከወሰዱ 664 ባለሃብቶች መካከል 142 ብቻ ግንባታቸውን ጨርሰው ወደ ማማረት አንደገቡ ተነገረ፡፡
የጦርነቱን መጀምር ተከትሎ ከወዲሁ የአለም ገበያ በተለይም የነዳጅ ንግድ በርካታ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን እያስተናገደ ይገኛል።