የአዲስ ዘይቤ ምንጮች እንደገለፁት ከቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የስኳር ምርት ግብዓት የሆነው የሸንኮራ አገዳ ቆረጣ ቆሟል
“ለውሃ መሳቢያ ማሽን ቤንዚን አጥቼ በጥቁር ገበያ እየገዛሁ ያመረትኩትን ስንዴ በፈለኩት ዋጋ ለፈለኩት አካል መሸጥ እፈልጋለሁ”- አርሶ አደር
ቃልኪዳን ችግኞቹን የተከለችባቸው ቦታዎች ከከተማ የራቁ በመሆናቸው ዳግም ሄዳ ለማየት ባትችልም፤ ችግኞቹን ለመንከባከብ ግን ፍላጎት አላት።
የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከ200 በላይ ፕሮጀክቶች ወደስራ ሊገቡ ነው ቢልም የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶቹን በተመለከተ ዕውቅና የለኝም ብሏል፡፡
ብሎክቼይን፣ ሕዝብ በአገሩ አስተዳደር ውሳኔ ላይ አንዳይሳተፍ የነበረውን እንቅፋት ያነሳል።
የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት በየካቲት ወር የተመዘገበው የዋጋ ግሽበት 20.6 በመቶ መድረሱን አስታውቋል።
በኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጅማ ግብርና ምህንድስና ማዕከል የሚሰሩ የግብርና ቴክኖሎጂ ውጤቶች የሆኑት ማሽኖች በተገቢው መንገድ ወደ ህብረተሰቡ እየወረዱ አለመሆኑ ተገለፀ፡፡
_ሞሴ በምዕራብ ጎጃም በአንድ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ጥናት ሳደርግ ካጋጠሙኝ አርሶአደሮች አንዱ ነው። ተንቀሳቃሽ ስልኬን ቻርጅ የማደርገው እሱ ጋር ስለነበር…
ትንሽ ቆየት ብሎ ለአምስት ቀናት ጉብኝት አስመራ ሄጄ ነበር፡፡ አስመራ በበጎ መልኩ ብዙ ሊባልላት ይችላል፡፡ እኔ ላጋራችሁ የወደድኩት ግን ኢኮኖሚያዊ…
ከ29 ዓመታት በፊት እንዲህ ሆነ፡፡ የሶሻሊስታዊ ርዕዮት ተከታይ ነኝ ሲል የነበረው ደርግ፤ ረጅም ጊዜ ሲካሄድ የነበረው ፍልሚያ ታክሎበት፤ በግራ ቢለው…